መነሻZMW / USD • ምንዛሪ
add
ZMW / USD
የቀዳሚ መዝጊያ
0.043
የገበያ ዜና
ስለየዛምቢያ ክዋቻ
ክዋቻ የዛምቢያ ሕጋዊ ገንዘብ ስም ነው። አንድ ክዋቻ መቶ እንግዊ ማለት ነው።
እስከ ፲፱፻፹፬ ዓ.ም. ድረስ የዛምቢያ የወረቀት ገንዘብ የፕሬዚደንት ኬነዝ ካውንዳን ምስል ያሳዩ ነበር። ከ፲፱፻፹፭ ዓ.ም. ጀምሮ ግን የካውንዳ ምስል በ "የአፍሪቃ አሳ አጥማጅ ንስር" ምስል ተተክቷል። Wikipediaስለዩኤስ ዶላር
ዶላር የ አሜሪካ የመገበያያ ገንዘብ መጠሪያ ነው። ከሌሎች ሃገሮች ዶላር ለመለየት $ ምልክት ይጠቀማል። ይህ የመገበያያ ገንዘብ በ አሁኑ ጊዜ እንደ የአለም መገበያያ ተደርጎም ይወሰዳል። ይህም ሊሆን የቻለው ብዙ የአለም ሃገሮች ዶላርን እንደ ዋና መገበያያ ገንዘብ ስለሚጠቀሙ ነው። ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ሃገራትም ዶላርን እንደ ሁለተኛ መገበያያ ገንዘብነት ይጠቀሙበታል። Wikipedia